
ፎቶ 1 ካብ 1
Women's nursing t-shirt and pants set
1,500 ብር
ኣዲስ ኣበባቅድሚ 53 ደቒቕ
መግለጺ
እናትነት ብዙ ሀላፊነት ይዞ ይመጣል በዚህ መካከል ለራስ ምቹ የሆነ አለባበስ ማግኘትም አስፈላጊ ነው ❤️ ለዚህ ነው Ecco Clothes የማጥቢያ ቲሸርት ከሱሪው ጋር ይዞ የቀረበላችሁ! 👚 የማጥቢያ ቲሸርት – ለልጃቸው ጡት ለሚያጠቡ እናቶች የተዘጋጀ ማጥባትን ቀላል የሚያደርግ ልዩ ዲዛይን አለው ከሱሪ ጋር – ተስማሚ የሆነ ሙሉ ልብስ በተለያዩ የዕለት ተዕለት ጊዜያት ለመጠቀም የሚያመች እናቶች ምቾታቸውን ሳይተዉ በቀላሉ እንዲንቀሳቀሱና ልጆቻቸውን እንዲያሳድጉ የሚረዳ ምርጫ! 🌷 Price: 1,500 ETB Size: (L,XL,2XL) ☎️ +2519******** - +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook
ርእይቶ ሕቶታት (0)
ርእይቶኹም ንገዛእትን ሸየጥትን ይሕግዝ። ሕቡእ ገምጋም ሃቡ።
ገና ርእይ የለን
