
ፎቶ 1 ካብ 4
Kids' shark print t-shirt and shorts set
1,100 ብር
ኣዲስ ኣበባኣብ 23 መዓልቲ
መግለጺ
ልጅዎ ልብሱን እንዲወድ ብቻ ሳይሆን፣ እርስዎም ጥራቱን እንዲወዱት ከፈለጉ… ይሄን ይመልከቱ! 👀 የልጆች ቲሸርትና ቁምጣ ልጆች ልብስ ሲለብሱ በቀላሉ ሊጫወቱ፣ ሊሮጡ፣ ሊዝናኑ ይፈልጋሉ። ስለዚህ የምንመርጠው ልብስ ቆንጆ ከመሆኑ በተጨማሪ ምቹና ለዕለታዊ እንቅስቃሴ ተስማሚ መሆን አለበት ❤️ ይሄ የቲሸርትና ቁምጣ ጥምረት ደግሞ ያንን ሁሉ በአንድ ላይ ያመጣል ✨ ብዙ አይነት የከለር እና ሳይዝ አማራጮች ኢኮ ክሎዝስ ጋር ታገኛላቹ Price: 1100 ETB Size: M-3Xl ☎️ +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook - Website
ርእይቶ ሕቶታት (0)
ርእይቶኹም ንገዛእትን ሸየጥትን ይሕግዝ። ሕቡእ ገምጋም ሃቡ።
ገና ርእይ የለን
