
Photo 1 of 1
Kids 3-piece jacket, t-shirt and pants set
2,000 ETB
Addis Ababa1 hour ago
Description
የልጆቻችሁን አለባበስ ለማሳመር የተለያዩ ልብሶችን እየፈለጋችሁ መዞር አያስፈልጋችሁም! ኢኮ ክሎዝስ ለትንንሽ የፋሽን ንጉሶቻችሁና ንግስቶቻችሁ ጃኬት፣ ቲሸርትና ሱሪ የያዘ ውብ የ3 ፒስ ልብስ ይዞላችሁ መጥቷል! 🔥 😍 ሶስት ልብሶች፣ አንድ ምርጥ ምርጫ! ✨ ጃኬቱ ለቁመናው ውበት ይጨምራል! ✨ ቲሸርቱ ሉኩን ያሟላል! ✨ ሱሪው ደግሞ የአለባበሱን ስታይል ያስጠብቃል! Price: 2000 ETB Age: 2-8 Size: M-XXl ☎️ +2519******** - +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook
Feedback & Questions (0)
Your feedback helps other buyers and the seller. Please leave an honest review.
No reviews yet
