
Momcoc 3-piece granite cookware set
18,000 ETB
Description
👉🏻የማምኮክ ማርብልና ግራናይት ድስቶች 💠የውስጥ ክፍሉ ጠንካራ ከሆነና ሙቀት እኩል ከሚያሰራጭ አልሙኒየም የተሰራ ሲሆን፥ የላይኛው አካሉ ደግሞ ምግብ እንዳይይዝ የሚያደርግ የማርብል/ግራናይት ሽፋን አለው 💠በዲያሜትር 32 ሴ.ሜ፣ 36 ሴ.ሜ እና 40 ሴ.ሜ የሆኑ ሰፋፊ መጠኖች አሏቸው 💠ሰፊ በመሆናቸው ከ 1 እስከ 3 ሙሉ ዶሮዎችን በአንድ ጊዜ አጠቃለው ማብሰል ይችላሉ 👉🏻Momcoc Marble Coated Granite Cookware set 💠Premium die-cast aluminum base core coated with a durable non-stick marble/granite surface 💠typically measuring 32cm, 36cm, and 40cm in diameter 💠capable of fitting 1 to 3 whole chickens comfortably 💠Includes matching transparent tempered glass lids with ergonomic black handles 💵18,000 birr ☎️ 0922****** ☎️ 💬 Inbox @*** 📍ሜክሲኮ ሰንጋተራ 40/60 ኮንደሚንየም https://youtube.com/shorts/laQaSva-gis?si=-WxOrNfPiwh_KB6X 👆🏻ሊንኩን በመጫን ቪዲዮውን መመልከት ይችላሉ 😉
Feedback & Questions (0)
Your feedback helps other buyers and the seller. Please leave an honest review.
No reviews yet
