
HUABAO Color TV Switch Power Module
950 Birrii
Ibsa
🚨🔥 በመጨረሻ ተመልሶ ገባ! 🔥🚨 📺 HUABAO CRT TV SWITCH POWER MODULE ለረጅም ጊዜ ጠፍቶ የነበረው የCRT TV Power Supply መፍትሔ እንደገና ወደ Moges Electronics ገብቷል! 🎉 🛠️ ለCRT TV ቴክኒሻኖች አስፈላጊ የጥገና ዕቃ! ✨ ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦ ✅ አዲስ የHUABAO Power Module። ✅ ለCRT Color TV የተዘጋጀ። ✅ የቲቪ Power Supply ጥገናን ለማከናወን የሚያገለግል። ✅ በጥገና ስራ ላይ ተጨማሪ የመፍትሔ አማራጭ። 💰 የመሸጫ ዋጋ፦ 950 ብር ብቻ! 🔥 📌 የረጅም ጊዜ እጥረት ከተፈታ በኋላ አሁን እንደገና በሱቃችን ይገኛል። ⚡ የCRT TV ጥገና ስራዎን ሳያቋርጡ አሁኑኑ ይጠይቁ! 📞 ለማዘዝ፦ 0967****** ኸይም በቀጥታ @*** ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ ። 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ መርካቶ፣ አንዋር መስኪድ አጠገብ። 🚚 ዴሊቨሪ አለ! 📲 Moges Electronics — ለኤሌክትሮኒክስ ባለሙያዎች የሚታመን አጋር! #MogesElectronics21 #HUABAO #CRTV #TVPowerSupply #ElectronicsRepair
Yaada fi Gaaffii (0)
Yaadni keessan bittootaa fi gurgurtaaf gargaara. Gamaaggama dhugaa kennaa.
Ammayyuu irra deebi'amni hin jiru
Gurgurtaa
Bal'inaa ilaaluuf seeni
