
ፎቶ 1 ከ 3
Infantino የህፃናት ማዘያ
3,500 ብር
አዲስ አበባከ6 ሰዓት በፊት
መግለጫ
የኢንፋንቲኖ (Infantino ) ምቹ የህፃናት ማዘያ (ባለ ኮፍያ) 👶✨ ልጅዎን በምቾት እና እጅዎ ሳይደክም በነፃነት አቅፈው ለማንቀሳቀስ የሚሆን ምርጥ ማዘያ! ለእናንተም ሆነ ለልጅዎ ከፍተኛ ምቾትን እንዲሰጥ ተደርጎ የተሰራ ነው ወደ ፊትም ወደ ኋላም ለማዘል የሚመች ዘመናዊ ማዘያ ኮፍያዉ የሚወጣ እና የሚገባ ነዉ "M" shape baby carrier (የልጆች እግር ቀጥታ እንዳይንጠለጠል የሚያደርግ) Carries children from 5.4 - 18.1 kgs Comfortable, ergonomic seat for baby, 2 ways to carry: Front and Backpack, Removable canopy hood ዋጋ✅ 3500 ❤️ የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️ ☎️0900****** ☎️ 0923****** በቴሌግራም ለማዘዝ ➡️ @*** @*** ቤተሰብ ይሁኑ 🏢 አድራሻ 👉 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አጠገብ ሴካ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 98ቁ
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
