
ፎቶ 1 ከ 1
2023 Mercedes-Benz EQC 400 Premium
11,500,000 ብር
አዲስ አበባከ3 ሰዓት በፊት
መግለጫ
2023 Mercedes-Benz EQC 400 Premium ⚙️408HP የሚያመነጩ ሁለት የኤሌክትሪክ ሞተሮች፣ 80KWh ባትሪ ያለው እስከ 440KM የሚጓዝ፣ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን እና 4MATIC AWD ድራይቭትሬይን ያለው። ሁለት 10.25” ስክሪኖች፣ MBUX ኢንፎቴይንመንት ሲስተም፣ Burmester ፕሪሚየም ሳውንድ ሲስተም፣ ፓኖራሚክ ሰንሩፍ፣ የቆዳ መቀመጫዎች፣ ማሞቂያ ያላቸው የፊት መቀመጫዎች፣ በኤሌክትሪክ የሚስተካከሉ እና ራም ያላቸው የፊት መቀመጫዎች፣ የአምቢየንት ኢንቲሪየር ላይቲንግ፣ ገመድ አልባ ስልክ ቻርጅ፣ Apple CarPlay እና Android Auto፣ ባለ ሁለት ዞን አውቶማቲክ ክላይሜት ኮንትሮል፣ 360° ሰራውንድ ካሜራ፣ አዳፕቲቭ ክሩዝ ኮንትሮል፣ ብላይንድ-ስፖት አሲስት፣ ሌን ኪፒንግ አሲስት፣ አክቲቭ ፓርኪንግ አሲስት፣ LED
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
