Mini backpack
ፎቶ 1 ከ 1

ሚኒ ባክፓክ

2,499 ብር

አዲስ አበባከ1 ሰዓት በፊት

መግለጫ

😍በከፍተኛ ጥራት እና በማራኪ ዲዛይነር የተሰራ አነስተኛ ቦርሳ Mini 👉2499 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናድርሳለን 0974****** 👉ውድ ደንበኞቻችን ፍላጎትዎን የሚያረካ፣ የተመልካችን ቀልብ የሚስብ በዋጋ ተመጣጣኝ በጥራት ተመራጭ የሆነ አነስተኛ አስመጥተናል። 👉እንደ ገንዘብ, ፓስፖርት, ቻርጀር እና ፓወር ባንክ እንዲሁም ድክመንት ሆነ ቀለል ያሉ እቃዎች መያዣ የሚሆኑ 📍አድራሻ 👉 ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

12 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
Star market® ይጎብኙ