
ፎቶ 1 ከ 2
የሚጣጠፍ የላፕቶፕ ጠረጴዛ (ያገለገለ)
4,400 ብር
አዲስ አበባከ1 ሰዓት በፊት
መግለጫ
ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆን የሚጣጠፍ የላፕቶፕ ጠረጴዛ ✨ አልጋ ላይ፣ መሬት ላይ፣ ምንጣፍ ላይ፣ ሶፋ ላይ፣ ጠረጴዛ ላይ አልፎ ተርፎም ሳር ላይ መጠቀም ይቻላል። አልጋዎ፣ ሶፋዎ ወይም መሬት ላይ ሆነው በጣም ምቹ በሆነ አቋም ለመስራት፣ ለመጻፍ ወይም ቁርስ ለመብላት ነጻነት ይኑርዎት። ✨ የሚጣጠፉ እግሮች ስላሉት ቦታ ሳይዝ በቀላሉ ማስቀመጥ ይቻላል #0911****** 💰: 4400 ብር DM: @***
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
