
ፎቶ 1 ከ 1
Peugeot 2008 GT Line
4,700,000 ብር
አዲስ አበባትናንት
መግለጫ
አምራች:Peugeot ሞዴል:2008 GT line ዓመት:2023 የመኪናው አይነት:SUV ስታንዳርድ :አውሮፓ ሞተር:In-line 3,1.2 PureTech የመንዳት አይነት:FWD ነዳጅ:ቤንዚን ማርሽ:8-Speed Automatic የነዳጅ ፍጆታ:20Km/L ሰሃን ቁጥር:C***code 2 ማይል:40,000 ሁኔታ:እጅግ በጣም ጥሩ ዋና ዋና ባህሪያት 3D የተገናኘ ናቪጌሽን + የድምጽ መቆጣጠሪያ አውቶማቲክ ስታርት እና ስቶፕ ሲስተም ብሉቱዝ ስልክ ማገናኛ የውጭ ሙቀት መለኪያ ከበረዶ ማስጠንቀቂያ ጋር 8 Focal ስፒከሮች ከሳብዎፈር ጋር የፊት መብራት ሲበራ የሚሰማ ማስጠንቀቂያ የመንገድ መስመር መውጫ ማስጠንቀቂያ ሲስተም ሚረር ስክሪን ከ Apple CarPlay እና Android auto ጋር ብዙ ተግባር ያለው ትሪፕ ኮምፒውተር Peugeot connect SOS እና እርዳታ
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
