
ፎቶ 1 ከ 7
Suzuki Grand Vitara Hybrid
5,600,000 ብር
አዲስ አበባከ6 ሰዓት በፊት
መግለጫ
አምራች:-Suzuki ሞዴል:-Grand Vitara Hybrid ዓመት:-2021/⁷ ማርሽ:-አውቶማቲክ ሞተር:-1.5L Dual jet Hybrid የተጓዘው ርቀት:-14,000ኪሜ ብቻ ነዳጅ:-Hybrid ሰሃን ቁጥር:-Code2B8**** ሁኔታ:-በጣም ንፁህ መኪና ባህሪያት: ኤር ኮንዲሽነር፣ ስማርት የዕቃ መጫኛ ቦታ፣ ኤሌክትሪክ መስኮቶች፣ ኤሌክትሪክ መቆለፊያ፣ ፓወር ስቲሪንግ፣ AM/FM/ብሉቱዝ የመዳሰሻ ስክሪን፣ የሞተር ማስነሻ/ማጥፊያ ቁልፍ፣ የቀን የሩጫ መብራቶች፣ ሁለት የፊት ኤርባግ፣ አክቲቭ የደህንነት ቀበቶዎች፣ ሁሉም ጎማ ABS፣ በስቲሪንግ ላይ ያሉ መቆጣጠሪያዎች። ዋጋ:-5,600,000 ዋጋ ይደራደራል ኮሚሽን..2% ✌️ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ወይም ትክክለኛ ገዢ ከያዙ ብቻ ይደውሉልን
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
