
ፎቶ 1 ከ 1
የልጆች ቲሸርት እና ቁምጣ ሙሉ ስብስብ
1,100 ብር
አዲስ አበባከ1 ሰዓት በፊት
መግለጫ
የልጆች ቲሸርትና ቁምጣ ከኢኮ ክሎዝስ! ❤️ ልጆች በሚያምር አለባበስ ሲዋቡ ደስታቸው ይጨምራል፤ ወላጆችም ልጆቻቸውን በቆንጆ ልብስ ማልበስ ይወዳሉ! 👕 ቆንጆ ቲሸርቶች 🩳 የሚያምሩ ቁምጣዎች 😍 ለልጆች የሚስማማ ውብ ጥምረት! ለጨዋታ ጊዜ፣ ለቤተሰብ ጉዞ፣ ለመዝናናትና ለዕለት ተዕለት አለባበስ ተስማሚ የሆኑ የልጆች ቲሸርትና ቁምጣዎችን በተለያዩ ሳይዝ እና ከለር አማራጮች ከኢኮ ክሎዝስ ያግኙ! 🔥 Price: 1,100 ETB Size: M-3XL ☎️ +2519******** - +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
