
ፎቶ 1 ከ 6
BYD Seagull
4,650,000 ብር
አዲስ አበባከ5 ሰዓት በፊት
መግለጫ
👉🏾2 ፋሬ ብቻ የቀረ BYD seagull Smart 2nd 🥈 ትውልድ አምራች: BYD ሞዴል: seagull ዓመት: 5/2025 ትክክለኛ የመኪናው አይነት: Hatchback መቀመጫዎች: 5 ሞተር: 130KW 177HP የባትሪ አቅም: 45.12KWh የባትሪ አቅም 33.2 kWh ለseguall የመንዳት አይነት: Single Motor FWD ማርሽ: አውቶማቲክ ከፍተኛ ፍጥነት: 160KM/H ነዳጅ: ኤሌክትሪክ ርቀት: 405KM ሰሃን ቁጥር: [ 00km] ሁኔታ: አዲስ ባህሪያት:🔮 360 ካሜራ 7 ኢንች ሙሉ LCD የቁጥጥር ፓነል 10.1 ኢንች ተንሳፋፊ ማዕከላዊ መቆጣጠሪያ ስክሪን የፓርኪንግ ሴንሰሮች ኤሌክትሪክ የሚታጠፍ የጎን መስተዋት የኋላ መመልከቻ ካሜራ ብሉቱዝ ግንኙነት USB እና ተጨማሪ ግብዓት የኤሌክትሪክ መስኮቶች ብሬክ አሲስት
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
