
ፎቶ 1 ከ 8
BYD Yuan Up
4,950,000 ብር
አዲስ አበባከ5 ሰዓት በፊት
መግለጫ
🚘 ለሽያጭ የቀረበ — BYD YUAN UP 301KM ✨ አዲስ | ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ | ስማርት ድራይቭ ⚡ 🔹 አምራች እና ሞዴል: BYD Yuan Up 🔹 አመተ ምህረት: 2025/11 🔹 የርቀት አቅም: 301 KM 🔋 🔹 የባትሪ አቅም: 45.12 kWh 🔹 የሞተር ኃይል: 70 kW 🔹 የመንዳት አይነት: የፊት ለፊት ጎማዎች (FWD) 🔹 ማርሽ: አውቶማቲክ 🔹 ከፍተኛ ፍጥነት: 160 km/h 🔹 ማይል: 0 KM 🔹 ሁኔታ: አዲስ 🔹 መቀመጫዎች: 5 🔹 ስማርት ድራይቭ: ቤዚክ ስማርት ድራይቭ | 13 ካሜራዎች 📸 ⸻ ✨ ተጨማሪ መረጃዎች እና አማራጮች ☑ 7 ኢንች ሙሉ ኤልሲዲ ኢንስትሩመንት ክላስተር ☑ 10.1 ኢንች ተንቀሳቃሽ የመዳሰሻ ስክሪን ☑ 13 ካሜራዎች 📸 ☑ ቤዚክ ስማርት ድራይቪንግ አሲስታንስ ☑ የኋላ ካሜራ እና ፓርኪንግ ሴንሰሮች ☑ የቆዳ መቀመጫዎች ☑ ፓወር መቀመጫዎች
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
