2025 BYD e7
ፎቶ 1 ከ 1

2025 BYD e7

6,600,000 ብር

አዲስ አበባከ2 ሰዓት በፊት

መግለጫ

2025 BYD e7 ዘመናዊ ጉዞ 🇨🇳 ⚙️ በ136HP ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ፣ 57.6KWh Blade ባትሪ ያለው እና እስከ 520KM የመንዳት አቅም ያለው፣ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን እና FWD ድራይቭትሬይን የተገጠመለት። BYD DiPilot ብልህ የመንዳት ሲስተም፣ DiLink ስማርት ኮክፒት ሲስተም፣ 15.6” የመዳሰሻ ስክሪን፣ 8.8” ዲጂታል ስክሪን፣ የቆዳ መቀመጫዎች፣ በኤሌክትሪክ የሚስተካከል የአሽከርካሪ መቀመጫ፣ የፊት መቀመጫ ማሞቂያ፣ ፓኖራሚክ ሰንሩፍ፣ 360° ካሜራ፣ አዳፕቲቭ ክሩዝ ኮንትሮል፣ ሌን ኪፒንግ አሲስት፣ ሌን ዲፓርቸር ዋርኒንግ፣ ብላይንድ ስፖት ሞኒተሪንግ፣ አውቶማቲክ ድንገተኛ ብሬኪንግ፣ ኢንተለጀንት ፓርኪንግ አሲስት

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

33 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
Brand New Car ይጎብኙ