
ፎቶ 1 ከ 2
Huanger 2-in-1 የፒያኖ ራክ እና ወከር
4,200 ብር
አዲስ አበባከ1 ሰዓት በፊት
መግለጫ
❤️ 2 in 1 piano fitness 👉 የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት 👉 ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው በሀሴት የሚወራጩበት 👉 ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ 👉 ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ 👉 እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል ዋጋ:4200 ✅ በተጨማሪ ሙሉ የልጆች እቃ ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች:0991****** @***
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
