2024 Tesla Model Y RWD
ፎቶ 1 ከ 2

2024 Tesla Model Y RWD

12,000,000 ብር

አዲስ አበባከ4 ሰዓት በፊት

መግለጫ

2024 Tesla Model Y RWD 🇨🇳 ⚙️ በሙሉ ኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ 299HP ያለው፣ 62.5KWh LFP ባትሪ የተገጠመለት እስከ 593KM CLTC የመንዳት ክልል ያለው፣ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን እና RWD ድራይቭትሬይን ያለው። ✅ 15.4” የመዳሰሻ ስክሪን፣ 8” የኋላ ተሳፋሪዎች የመዳሰሻ ስክሪን፣ የቪጋን ቆዳ መቀመጫዎች፣ የፊት መቀመጫዎች ማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ፣ የኋላ መቀመጫዎች ማሞቂያ፣ በኤሌክትሪክ የሚስተካከሉ የፊት መቀመጫዎች፣ ፓኖራሚክ የመስታወት ጣሪያ፣ ገመድ አልባ ስልክ መሙያ፣ ፕሪሚየም የድምፅ ሲስተም፣ Tesla Autopilot፣ Adaptive Cruise Control፣ Autosteer፣ Lane Keeping Assist፣ Blind Spot Monitoring፣ Automatic Emergency Braking፣ 360° ካሜራ እይታ

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

25 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
ፈጣን 5G Mekina Car sell&buy ይጎብኙ