Kids 3-piece jacket, t-shirt and pants set
ፎቶ 1 ከ 1

የልጆች 3-ክፍል ጃኬት፣ ቲሸርት እና ሱሪ ሙሉ ስብስብ

2,000 ብር

አዲስ አበባከ1 ሰዓት በፊት

መግለጫ

የልጆቻችሁን አለባበስ ለማሳመር የተለያዩ ልብሶችን እየፈለጋችሁ መዞር አያስፈልጋችሁም! ኢኮ ክሎዝስ ለትንንሽ የፋሽን ንጉሶቻችሁና ንግስቶቻችሁ ጃኬት፣ ቲሸርትና ሱሪ የያዘ ውብ የ3 ፒስ ልብስ ይዞላችሁ መጥቷል! 🔥 😍 ሶስት ልብሶች፣ አንድ ምርጥ ምርጫ! ✨ ጃኬቱ ለቁመናው ውበት ይጨምራል! ✨ ቲሸርቱ ሉኩን ያሟላል! ✨ ሱሪው ደግሞ የአለባበሱን ስታይል ያስጠብቃል! Price: 2000 ETB Age: 2-8 Size: M-XXl ☎️ +2519******** - +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

16 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
Ecco Clothes - ኢኮ ክሎዝ ይጎብኙ