
ፎቶ 1 ከ 1
የወንዶች ፖሎ ቲሸርቶች
1,200 ብር
አዲስ አበባከ1 ሰዓት በፊት
መግለጫ
😍 እነሆ የኢኮ ክሎዝስ የወንዶች ለስላሳ ኮሌታ ቲሸርቶች! ወንዶች ሁሌም በሚያምር አለባበስ ለመታየት ብዙ ነገር አያስፈልጋቸውም የሚመርጡት ልብስ ስታይላቸውን የሚገልጽ፣ ለቁመናቸው የሚስማማና ለተለያዩ አጋጣሚዎች የሚሆን መሆን ብቻ ነው! ኳሊቲ ያላቸውን እነዚህን ኮሌታ ቲሸርቶች በተለያዩ ሳይዝ እና ከለር አማራጮች ኢኮ ክሎዝስ ጋር ታገኛላቹ Price: 1,200 ETB Size: M - XXL ☎️ +2519******** - +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
