
ፎቶ 1 ከ 2
ግድግዳ ላይ የሚሰቀል የመጥረጊያ እና የመወልወያ መያዣ
850 ብር
አዲስ አበባከ1 ሰዓት በፊት
መግለጫ
የመጥረጊያ እና የመወልወያ መስቀያ የቤትዎን ወይም የቢሮዎን ዕቃዎች በዘመናዊ መንገድ ለማደራጀት የሚሆን ድንቅ መፍትሄ! ✨ ቦታ ቆጣቢ ዕቃዎችዎን በየቦታው ከመበተን ግድግዳ ላይ በቀላሉ በመስቀል ንፅህናን እና ውበትን በአንድ ላይ ያጎናፅፋል። ✨ ከመጥረጊያዎች እና ከመወልወያዎች ውጪ የተለያዩ የፅዳት ቁሳቁሶችን እንዲሁም ፎጣዎችን በምቾት መያዝ የሚችሉ መንጠቆዎች (Hooks) አሉት #0911****** 💰: 850birr DM: @***
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
