CeraVe Acne Foaming Cream Cleanser
ፎቶ 1 ከ 3

CeraVe Acne Foaming Cream Cleanser

4,500 ብር

ቦሌከ1 ሰዓት በፊት

መግለጫ

✨CeraVe Acne Foaming Cream Cleanser✨ 💥 የብጉር ነጥቦችን ለማጥፋት እና አዲስ ብጉር እንዳይወጣ ለመከላከል 4% Benzoyl Peroxide ያለው 💧 ቆዳን ሳያደርቅ ቆሻሻን፣ ቅባትን እና ሌሎች ብክለቶችን በቀስታ የሚያጸዳ 🌸 የቆዳን ተፈጥሯዊ መከላከያ ለመጠገን እና ለመጠበቅ በCeramides የበለጸገ 🌿 Niacinamide የቆዳ መቅላትን ለመቀነስ እና መቆጣትን ለማስታገስ ይረዳል ✨ለብጉር ተጋላጭ ለሆኑ እና ቅባታማ ለሆኑ የቆዳ አይነቶች 💸4500ብር አሁኑኑ ይዘዙ 👉 @*** 📞0911****** 0911****** 0992****** 📍 ቦሌ ብራስ – ተስፍሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ #104 🚚 ማድረስ አለ | 📦 ከ100ብር ጀምሮ (አ.አ) ✈️ ክፍለ ሀገር እንልካለን

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

32 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
SHALOM COSMETICS & MART ይጎብኙ