5-in-1 Deluxe Baby Bedside Crib
ፎቶ 1 ከ 4

5-in-1 Deluxe Baby Bedside Crib

28,000 ብር

አዲስ አበባከ10 ቀን በፊት

መግለጫ

💫5in1 DELUXE BABY BEDSIDE CRIB 🍁European Standard High Quality Foldable Multifunctional Baby Playpen Bedside Crib Sleeping Crib Drop Side Travel Cot Baby Bed 👉ከአዋቂ አልጋ ጋር መገጠም የሚችል 👉ወደፈለጉበት ቦታ ማንቀሳቀስ የሚችሉት 👉የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር የሚሆን ቴብል ያለው 👉በራሱ ላይ የሚገጠም አጎበር (ዛንዚራ) አብሮ ያለው ☘️ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም ☘️አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ብለው አያስቡ ☘️የራሱ ማጫወቻ ያለው ፤ከአልጋው ስር የተሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት ማኑዋሊ back and front እየተነቃነቀ ያጫውታል 0911****** ዴሊቨሪ አለ ✅ዋጋ : 28,000 ለማዘዝ @*** https://t.me/***

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

29 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
Maki Market- ማኪ ማርኬት ይጎብኙ