Jetour T2 ShanHai 2026
ፎቶ 1 ከ 1

Jetour T2 ShanHai 2026

10,000,000 ብር

አዲስ አበባከ19 ቀን በፊት

መግለጫ

Jetour T2 ShanHai 2026 ፕለግ-ኢን ሃይብሪድ ሞተር: 5ኛ ትውልድ ACTECO 1.5TGDI ከፍተኛ ብቃት ያለው የፕለግ-ኢን ሃይብሪድ ልዩ ሞተር (Deep Miller cycle) የኤሌክትሪክ 208ኪሜ ርቀት የመኪናው ርዝመት: 4.785 ሜትር የዊልቤዝ መጠን: 2.28 ሜትር ውስጠኛው ክፍል 10.25 ኢንች ocd ኢንስትሩመንት እና 15.6 ኢንች ማዕከላዊ መቆጣጠሪያ ስክሪን ያለው ሲሆን Qualecomm snapdragon 8155 ቺፕ የተገጠመለት ነው በፕለግ-ኢን ሃይብሪድ ሲስተም የሚሰራ ኮንፊግሬሽኑ 360 ዲግሪ ፓኖራሚክ ኢሜጂንግ ይደግፋል የባትሪ አይነት: ሊቲየም አየር ፎስፌት የባትሪ ሃይል: (kwh) 43.24 የሞተር አይነት: ፐርማነንት ማግኔት ሲንክሮነስ ሞተር እስከ የሚደርስ የኤሌክትሪክ ብቻ የመንዳት ርቀት ይሰጣል

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

10 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
Mike Car Business ይጎብኙ