
ፎቶ 1 ከ 3
ORS Olive Oil Braidzone የዕፅዋት ደረቅ ሻምፑ
100 ብር
ቦሌከ19 ቀን በፊት
መግለጫ
ORS Olive Oil 💜Braidzone የራስ ቆዳ እና የጸጉር ስር ማደሻ 💜Herbal Cleanse ደረቅ ሻምፑ 236ml 💜በላቬንደር ዘይት እና በአሳይ ዘይት የበለፀገ 💜 ከአልኮል ነፃ የሆነ ቀመር 💜 የራስ ቆዳን በቀስታ ያፀዳል፣ መቆጣትን ያስታግሳል፣ እንዲሁም ጤናማ ጸጉር እንዲኖር ይረዳል 💜 ለሹሩባ እና ለተለያዩ የጸጉር አጠባበቅ ስልቶች ተስማሚ። 🌿 የራስ ቆዳን እና ጸጉርን ያፀዳል 💜 በተለይ በሹሩባ ዊግ መካከል ለመጠቀም ይመቻል። ✨ በቀጥታ ራስ ቆዳ ላይ በመቀባት በቀስታ ማሸት እና በእርጥብ ፎጣ /ዋይፕስ መጥረግ ይቻላል 💰💰4500 አሁን ይዘዙ 👉 @*** 📞0911****** 0911****** 0992****** 📍 ቦሌ ብራስ – ተስፍሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ #104 🚚 ማድረስ አለ | 📦 ከ100ብር ጀምሮ (አ.አ) ✈️ ክፍለ ሀገር እንልካለን
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
