2-in-1 baby piano fitness play mat
ፎቶ 1 ከ 4

2-in-1 የህጻናት ፒያኖ የአካል ብቃት መጫወቻ ምንጣፍ

3,500 ብር

አዲስ አበባከ22 ቀን በፊት

መግለጫ

❤️ 2 in 1 piano fitness 👉 የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት 👉 ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው በሀሴት የሚወራጩበት 👉 ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ 👉 ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ 👉 እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል ዋጋ:3500 ✅ በተጨማሪ ሙሉ የልጆች እቃ ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች:0991****** @***

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

24 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
Chachi Kids ይጎብኙ