Momcoc 5-piece granite cookware set
ፎቶ 1 ከ 4

Momcoc ባለ 5 ፒስ የግራናይት ሙሉ ስብስብ

18,000 ብር

አዲስ አበባከ23 ቀን በፊት

መግለጫ

👉🏻የሞምኮክ (Momcoc) ባለ 5 ፒስ የግራናይት ድስት 💠የየራሳቸው የመስታወት ክዳን ያላቸው 20 ሴ.ሜ፣ 24 ሴ.ሜ፣ 28 ሴ.ሜ እና 32 ሴ.ሜ ድስቶች ከ 28 ሴ.ሜ መጥበሻ ጋር 💠ሙቀትን በእኩል መጠን በፈጣን ሁኔታ ያሰራጫል 💠ሙቀት የማያስተላልፉ እና ለመያዝ ምቹ የሆኑ እጀታዎች አሉት 💠ለተለያዩ ምድጃዎች ተስማሚ ነው 👉🏻 Momcoc ባለ 5 ፒስ የግራናይት ሙሉ ስብስብ 💠የተለያዩ መጠን ያላቸው 4 ድስቶች (20 ሴ.ሜ፣ 24 ሴ.ሜ፣ 28 ሴ.ሜ እና 32 ሴ.ሜ) እና አንድ ጥልቅ መጥበሻ (28 ሴ.ሜ)፣ እያንዳንዳቸው ከመስታወት ክዳን ጋር 💠ዳይ-ካስት (Die-cast) የአሉሚኒየም አካል እና ወፍራም የግራናይት የማይለጠፍ ሽፋን ያለው 💠ለኢንደክሽን ምድጃ የሚሆን፣ ሙቀትን በፍጥነት የሚያሰራጭ እና ሙቀት የማያስተላልፍ እጀታ ያለው 💵18,000 ብር ☎️ 0922****** ☎️ 💬 Inbox @***

አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)

አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።

ገና ግምገማ የለም

ሻጭ

ዝርዝሩን ለማየት ይግቡ

9 ንቁ ማስታወቂያብዙ ጊዜ በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳሉ
ሁሉንም ማስታወቂያዎች ይመልከቱ
Diana Market ይጎብኙ