
ፎቶ 1 ከ 3
የMomcoc ባለ 3 ፒስ የግራናይት ሙሉ ስብስብ
11,000 ብር
አዲስ አበባከ23 ቀን በፊት
መግለጫ
👉🏻የMomcoc ባለ 3 ፒስ የግራናይት ድስት 💠የየራሳቸው የመስታወት ክዳን ያላቸው 20 ሴ.ሜ፣ 24 ሴ.ሜ እና 28 ሴ.ሜ ድስቶች 💠ሙቀትን በእኩል መጠን በፈጣን ሁኔታ ያሰራጫል 💠ሙቀት የማያስተላልፉ እና ለመያዝ ምቹ የሆኑ እጀታዎች አሉት 💠ለተለያዩ ምድጃዎች ተስማሚ ነው 👉🏻 Momcoc ባለ 3 ፒስ የግራናይት ሙሉ ስብስብ 💠የየራሳቸው የመስታወት ክዳን ያላቸው 3 የተለያዩ መጠን ያላቸው ድስቶች (20 ሴ.ሜ፣ 24 ሴ.ሜ እና 28 ሴ.ሜ) 💠ከባድ የግራናይት የማይለጠፍ ሽፋን ያለው የአሉሚኒየም አካል 💠ለኢንደክሽን ምድጃ የሚሆን፣ ሙቀትን በፍጥነት የሚያሰራጭ እና ሙቀት የማያስተላልፍ እጀታ ያለው 💵11,000 ብር ☎️ 0922****** ☎️ 💬 Inbox @*** 📍ሜክሲኮ ሰንጋተራ 40/60 ኮንደሚንየም
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
