
ፎቶ 1 ከ 5
የወንዶች ሰማያዊ ጆገር ሱሪ
1,700 ብር
አዲስ አበባከ23 ቀን በፊት
መግለጫ
አንድ ሱሪ… ብዙ አጠቃቀም! ለዕለታዊ መልበስ፣ ለመዝናናት፣ ለመውጣት እና ምቾት በሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ የሚስማማው የወንዶች ብቸኛ ሱሪ ቱታ ከኢኮ ክሎዝስ ቀርቦላችኋል ✨ምቹ አሰራር ✨ ለዕለታዊ አጠቃቀም የሚመች ✨ ቀላል ነገር ግን ስታይል ያለው ✨ ከተለያዩ ቲሸርቶችና ልብሶች ጋር በቀላሉ የሚጣመር ✨ የሚፈልጉትን ምቾትና ስታይል አንድ ላይ የሚያመጣ የሱሪው ዲዛይን በተለይ ለወንዶች ዕለታዊ አለባበስ የተዘጋጀ ሲሆን፣ በቀላሉ ለብሰው በምቾት እና በስታይል መውጣት ያስችላል👌 Price: 1700 ETB Size: L-XXL ☎️ +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
