
ፎቶ 1 ከ 1
የልጆች የቱታ ስብስብ
1,600 ብር
አዲስ አበባከ23 ቀን በፊት
መግለጫ
ልጆች ልብሳቸዉን አይመርጡም ብላቹ አትገምቱ እነዚህን ቱታዎች ግን ሲያዩ እነሱ እራሳቸዉ ይሄን ነዉ ምፈልገዉ ሊሉ ይችላሉ ለትንንሽ ልጆቻችሁ የሚያምር፣ ለመንቀሳቀስ የሚመች እና ሙሉ ስታይልን በአንድ ላይ የሚያመጣ ሙሉ ቱታ እየፈለጋችሁ ከሆነ፣ ኢኮ ክሎዝስን ይመልከቱ! 🔥 Price: 1600 ETB Size: M-4XL Age: 2-7 Years Old ☎️ +2519******** Telegram - *** - Instagram - Facebook
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
