
ፎቶ 1 ከ 3
Toyota BZ4X EV 2022
6,400,000 ብር
አዲስ አበባከ23 ቀን በፊት
መግለጫ
🛞Bz4x 4WD ULTRA አምራች:Toyota ሞዴል:BZ4X EV ዓመት:2022/12 አውቶማቲክ የመኪናው አይነት:Crossover SUV መቀመጫዎች:5 ሞተር:150KW 214HP የባትሪ አቅም:72.8KWh የመንዳት አይነት:4WD ከፍተኛ ፍጥነት:160KM/H ነዳጅ:ኤሌክትሪክ የሚጓዝበት ርቀት:610kms⚡️ ሰሃን:C4xxxx ኮድ 2 ሚሌጅ:20,000 ኪ.ሜ ሁኔታ:እንደ አዲስ 📍ሙሉ አማራጭ ያለው 📍አውቶ ፓርክ🅿️ 📍360 ዲግሪ ካሜራ📷 📍JBL ሳውንድ ሲስተም🔇 ባህሪያት:- አዳፕቲቭ ክሩዝ ኮንትሮል የቀዘቀዘ የፊት መቀመጫ(ዎች) የሞቀ የፊት መቀመጫ(ዎች) የሞቀ ስቲሪንግ ቁልፍ አልባ መግቢያ ናቪጌሽን ሲስተም ፓወር ድራይቨር መቀመጫ ፓወር ሊፍትጌት ዝናብ ሲኖር በራሱ የሚሰራ መጥረጊያ ብላይንድ ስፖት ሞኒተር ብሬክ አሲስት የፊት ግጭት መከላከያ ሌን ዲ
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
