
ፎቶ 1 ከ 1
Apartment ለሽያጭ ሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ
14,000,000 ብር
ለድርድር ክፍትአዲስ አበባከ29 ቀን በፊት
መግለጫ
ሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ የሚገኝ Apartment ለሽያጭ ቀርቧል። ይህ በግንባታ ላይ ያለ ባለ ብዙ ፎቅ ፕሮጀክት ነው። 🏠 የ 2 እና 3 መኝታ ቤት Apartment-ዎች 🏗️ 3B+G+20 የፎቅ እቅድ 🚗 የመኪና ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሙያ ጣቢያዎች አሉት 💧 የራሱ የውሃ አቅርቦት ያለው 🛡️ የ 24 ሰዓት ጥበቃ 🏙️ ክፍሎቹ የሚገኙት 1300ኛው ፎቅ ላይ ነው 💰 20% ቅድመ ክፍያ ይጠይቃል ስለዚህ ንብረት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ያግኙን።
አስተያየት እና ጥያቄዎች (0)
አስተያየትዎ ለገዢዎችና ለሻጩ ይረዳል። እባክዎ ሐቀኛ ግምገማ ይስጡ።
ገና ግምገማ የለም
